ሱር ኮንስትራክሽን ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፒቪሲ ፕሮጀክት ከዚህ እቃዎች ማለትም

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያለው የውሃ ቆጣሪ ከነሙሉ መለዋወጫዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመድኃኒትና ሕክምና መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የፅሕፈትና የፅዳት መሳሪያዎች : የእንስሳት መድሃኒቶች ለመግዛትና እና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ ደንብ ልብስ : የድህነት ጫማና ፕላስቲክ ቦቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ RO Water Treatment Spare part ዕቃዎች and Maintenance Service ሥራ ግዥ በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምድቦች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል (የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሥራት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠመምሪያ ለ 2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ማስጠገን እና የሰርቪስ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥለዉ የተገለፁት የትኩስ የበሬ ስጋና የኣይሲቲ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል