የራያ ዩኒቨርሲቲ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ፣የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ግዥ፣የቤትና የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ፣የሰራትኞች ደንብ ልብስ፣የላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ፣የባልትና ውጤቶች፣ግዜያዊ የእንስሳት ማድለቢያ፣ግዚያዊ መዘን፣ግዚያዊ የDSTV ክፍል እና ክሊኒክ ፓርቲሽን ኮንስትራክሽን ስራ

ራያ ዩኒቨርስቲ

የጨረታ መለያ ቁጥር ራዩ/ግፋዳ /005/2011

ምድብ

የእቃው/አገልግሎቱአይነት

የጨረታ

ማስከበሪያ.

ዋስትና መጠን

ጨረታው የሚዘጋበት

ጨረታው የሚከፈትበትቀን

ቀን

ሰዓት

ቀን

ሰዓት

ምድብ 1

የኤሌክትሮኒክስዕቃዎች ግዥ

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ


50,000.00

በ16ኛውቀን

3፡00

3፡00

በ16ኛውቀን

3፡30

ምድብ 2

የጽህፈት መሳሪያዕቃዎች ግዥ

20,000.00

በ16ኛውቀን3፡00

3፡00

በ16ኛውቀን3፡30

ምድብ 3

የቤትና የቢሮፈርኒቸር ዕቃዎችግዥ

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ


50,000.00

በ16ኛውቀን3፡00

3፡00

በ16ኛውቀን3፡30

ምድብ 4

የሰራትኞች ደንብልብስ ግዥ

13,000.00

በ16ኛውቀን3፡00

3፡00

በ16ኛውቀን3፡30

ምድብ 5

የላብራቶሪ ዕቃዎችግዥ

100,000.00

በ16ኛውቀን3፡00

3፡00

በ16ኛውቀን3፡30

ምድብ 6

የባልትና ውጤቶችአቅርቦት ግዥ

50,000.00

በ16ኛውቀን3፡00

3፡00

በ16ኛውቀን3፡30

ምድብ 7

ግዜያዊ የእንስሳትማድለቢያ፣ግዚያዊ

መዘን፣ግዚያዊየDSTV ክፍል እናክሊኒክ ፓርቲሽንኮንስትራክሽን ስራ

40,000.00

በ31ኛውቀን3፡00

3፡00

በ31ኛውቀን3፡30


1. ተጫራቾች የ2011 ዓ.ም ህጋዊ ለየምድቡ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብርሰብሳቢው ባለሥልጣን ግዜ ያላለፈበት የተሰጠ የምስክር ወረቀት ወይም ታክስ ክሊራንስ፤የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት እናየተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፤በፈደራል የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀውየአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ በዌብሳይታቸው በእቃ/በአገልግሎት አቅራቢነት የተመዘገ

መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው

2. ተጫራቾች ለምድብ አንድ፣ሁለት፣ሦስትና ስድስት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 150.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ ሲሆንለምድብ አምስትና ሰባት ደግሞ 300.00 (ሦስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮለተከታታይ 15 ቀናት ምድብ አንድ፣ሁለት፣ሦስት፣አራት፣አምስት ስድስት ሲሆን ለምድብ ሰባት ደግሞ ለተከታታይ 30 ቀናትበዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ አድሚን ህንፃ ቁጥር 5 ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ዘወትር በሥራ ሰዓት በመቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. ተጫራቾች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ለምድብ አንድ፤ ሁለት፣ሦስት፤አምስትና ሰባት ብቻበተለያየ ፖስታ በማሸግ የጨረታ ሳጥኑ ከመዘጋቱ በፊት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት በ16ተኛ ቀን እና በ 31ኛ ቀን ለምድብ ሰባትከጥዋቱ 3፡00 ስዓት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ከላ በተራቁጥር 2 በተመለከተው አድራሻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4. ጨረታው በ16ኛው ቀን እና 31ኛ ቀን ለምድብ ሰባት ልክ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒቨርሲቲውዋናው ግቢ ውስጥ በግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት አድሚን ህንፃ ቁጥር 5 ግዥ ቡድን 2ኛ ፎቅ ይከፈታል ነገር ግን 16ኛ ቀን እና 31ኛውቀን ለምድብ ሰባት ሃይማኖታዊ ወይም መንግስታዊ በዓል ከሆነ በቀጣይ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡

5. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ይህ ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 90 ቀናት ይሆናል፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲትበቴከኒካል ፖስታ ታሽጎ ለምድብ አንድ ሁለት፣ሦስትና አምስት ብቻ ሲሆን ሌሎቹ ግን በፋይናንሻል ፖስታ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

7. ግዚያዊ የእንስሳት ማድለቢያ፣ግዚያዊ መጋዘን፣ግዚያዊ የ DSTV ክፍል እና ክሊኒክ ፓርትሽን ኮንስትራክሽን ሥራ ሲሆን በደረጃ 9 እናከዛ በላይ ላላቸው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

8. አሸናፊ ተጫራች ዕቃዎችን በራሱ ትራንስፖርት እስከ ራያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡

9.ዩነቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ www.rayu.org ወይም በስልክ 03 48 77 05 01/03 48 77 05 46 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡



ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo