በፅህፈት ቤት ኮንስትራክሽን መንገድ ትራንስፖርት ወረዳ ራያ ዓዘቦ የሚገኝ የስራ ሂደት ህንፃ ዲዛይን ና ኮንስትራክሽን በ2011ዓ/ም በጀት ዓመት ከ CRGE ( Adaption Fund) በተገኘ ድጋፍ የተበጀተ በጀት በመኾኒ ከተማ የማካዘን ህንፃ ለማሰራት በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ GC/BC የንግድ ድርጅቶች ለኮንስትራክሽን ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የራያ ዓዘቦ ኮንስትራክሽንን መንገድ ትራንስፖርት ፅህፈት ቤት

1 የ2011ዓ/ም የታደሰ በጥቃቅንና እና ኣነስተኛ የተሰጠ የደረጃ ምስክር ወረቀት፣ የምግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ንግድ ፍቃድ፣ የኮንስትራክሽን የተኮናታሪነት/ የተሰጠ ምዝገባ ካርድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት /ቲን/ቫት ተመዝጋቢ ከሆነ የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ና ያለፈው ወይ የቫት ዲክሌሬሽን ማቅረብ ኣለበት፤ ቫት ተመዝጋቢ ያልሆነ ቫት ሰርቲፊኬት እና ዲክለዴር እንዲያቀርብ ኣይገደድም፤

2 የጨረታ ማስከበሪያ 4000.00 ኣራት ሺ ብር የሚያቀርብ፤

3 ተጫራቾች የህንፃው ፕሮጀክት ሳይት ከተረከቡበት ቀን ጀምሪ በ90 ተከታታይ ቀኖች ሙሉ በሙሉ ጨረሰው ማስረከብ ኣለባቸው፡

4 ፕሮፎርማው ከ03/10/2011ዓ/ም እስከ 07/10/2011ዓ/ም 3፡00 ሰዓት ላይ

5 ፕሮፎርማው 07/10/2011ዓ/ም 3፡30 ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁጥር 0346-640181 መደወል ይቻላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo