ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የኣርማታ ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይፈልጋል፡፡

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር መቐለ ዋና መስርያ ቤት የሚገኘው የትሬንግ ሴንተር ህንፃ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ ኣገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆ/ል አገልግሎት የተለያዩ የህሙማን ቀለብ እና የተለያዩ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

104.4 ሬዲዮ ኤፍ ኤም መቀለ ተዛማጅ የሬዲዮ ኣክሰሰሪ ማለት ኣንቴናና ኦዲዮ ፕሮሰሰር በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ለ2ኛ ትግራይ ሁለገብ የገበያ ፈደሬሽን ኣንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በስራ ላይ የሚገኝ ቶዮታ ፒክኣፕ ሞዴል 75LG1 በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ሰለዚ ተጫራቶች

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች የመኪና ጎማ ና ካላማደሪያ፣ እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የመምብሬን ማቅረብና ማንጠፍ ስራ /Supply and Lay membrane Type waterproofing material works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ተማሪዎች መፅሔትና ባይንደር ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡