የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ መጠን ያላቸው ስታርተር ባትሪ Starter Battery 12V, 70 KH & 100 AH ፣ ጎማ tyre / 215/ 75R15 with valve 8PR radial or L1= 106/103T ግዥ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች

1 በየዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን እና ቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣

2 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌ ኮም ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት ከ 03/10/2011ዓ/ም ጅምሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡ ሆኖም ግን የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኣዘጋጅተው እስከ 14/10/2011ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከዚህ በኃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

3 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 14/10/2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:15  ይከፈታል።

4 ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 15,000 /ኣስራ ኣምስት ሺ ብር/ ለጎማ  በታወቀ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ ማስያዝ አለበት፤

5 ኣሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በራሱ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ኣጓጉዞ ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም መጋዘን ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

6 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤

ስልክ ቁጥር 0344-413134 መደወል ይቻላሉ፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo