ለ2ኛ ግዜ የወጣ ፕሮፎርማ መቐለ ዩኒቨርሲቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ ለቢሮ ሰራተኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት የምትውል 12 ሰው የመጫን ኣቅም ያላት ሚኒባስ መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

መቐለ ዩንቨርስቲ
  • - ነዳጅ በተከራይ ድርጅት ይሸፍናል፣ የሹፌር ደመወዝና ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞችን በኣካራዩ ወገን/ በባለንብረቱ/ ይሸፈናል፤ ዋጋው ቫት ወይም ቲኦቲ ያካተተ መሆኑን ኣለመሆኑ ይግለፅ፡፡

1 ፕሮፎርማው ከ 10/10/2011ዓ/ም እስከ 20/10/2011ዓ/ም

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁጥር 0935-406030 መደወል ይቻላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo