በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆ/ል አገልግሎት የተለያዩ የህሙማን ቀለብ እና የተለያዩ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

104.4 ሬዲዮ ኤፍ ኤም መቀለ ተዛማጅ የሬዲዮ ኣክሰሰሪ ማለት ኣንቴናና ኦዲዮ ፕሮሰሰር በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ለ2ኛ ትግራይ ሁለገብ የገበያ ፈደሬሽን ኣንድ ያገለገለ ተሽከርካሪ በስራ ላይ የሚገኝ ቶዮታ ፒክኣፕ ሞዴል 75LG1 በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡ ሰለዚ ተጫራቶች

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች የመኪና ጎማ ና ካላማደሪያ፣ እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የመምብሬን ማቅረብና ማንጠፍ ስራ /Supply and Lay membrane Type waterproofing material works/ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ተማሪዎች መፅሔትና ባይንደር ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

የንግድ ድርጅት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) ንፅሕናው የጠበቀ መኝታ ቤት፣ ቢሮ ማእድ ቤት ኪችን፣ የመመገቢያ ኣዳራሽ ያለው እና እስከ 25/ ሃያ ኣምስት/ የመሽታ ክፍል ያለው ለስፖርተኞች የሚሆን መኖሪያ ቤት በጨረታ ለመወዳደር ሊከራይ ስለሚፈልግ የምትፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምትሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ በኣክብሮት ይጋብዛል።

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በFSR /90 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን በISUZU /50 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን ፣ ከውቅሮ-መቐለ ፣ከውቅሮ- ኣዲስ አበባ፣ እና በ Truck-trailer /400 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን High bed /400 ኩንታል/ ከመቐለ-ኣዲስ ኣበባ፣ ከመቐለ- ገላን ለ/6/ ወራት ውል ኣስሮ ማመላለስ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምትሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ በኣክብሮት ይጋብዛል።