በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRIDIP/ በክልል መስተባበርያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ

                                         1 ፕሮፎርማው እስከ 13/10/2011ዓ/ም ጥዋት 4፡00 ሰዓት ይቆያል፡፡

2 ፕሮፎርማው እስከ 13/10/2011ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

                                          ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁጥር 0344-404346 መደወል ይቻላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo