መስሪያ ቤታችን መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ህጋውያን ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር መቐለ ዋና መስርያ ቤት የሚገኘው የትሬንግ ሴንተር ህንፃ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ውቅሮ ግብርና ኮሌጅ ሳተላይት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ንብረቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ውቅሮ ግብርና ኮሌጅ ሳተላይት ፅሕፈት መሳሪያዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ውቅሮ ግብርና ኮሌጅ ሳተላይት ካምፓስ ኤሌክትሮኒክስ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፤

ለ2ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውል የኣርማታ ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይፈልጋል፡፡

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር መቐለ ዋና መስርያ ቤት የሚገኘው የትሬንግ ሴንተር ህንፃ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

መቐለ ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና መገልገያ እቃዎች ከህጋውያን ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ ኣገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤