በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ ለፕሮጀክቱ ኮንክሪት የሚያጋጉዙ ከ8ሜ/ኩብ ኮንክሪት እና ከዛ በላይ ገልባጭ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት /17-01R/ ለፕሮጀክቱ ኣገልግሎት የሚውሉ ቫይቭሬተር እና የተለያዩ ውሃ ፓምፕ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፤

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ስታርተር ባትሪ / Starter battery 12V, 70 AH & 100 AH/ ግዥ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በመቐለ ዋና መ/ቤት ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ፎቶ ኮፒዎች፣ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች እና ኮምፒተሮች ሲበላሹ የጥገና ኣገልግሎት ለማግኘት በጨረታ ኣወዳድሮ ውል ለማሰር ይፈልጋል፡፡

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት በሕንጣሎ ኣላጀ ወረዳ በዓይባ ቀበሌ ኣንድ የኩሬ ማጎልበት /Spring development/ እና ኣንድ በእጅ የተቆፈረ የተሟላ የውሃ ጉድጓድ / hand dug well/ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ARWS ት/ክፍል ኣገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሃኒት በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ህፀተ ዝናብ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ ARWS ት/ክፍል ኣገልግሎት የሚውል የእንስሳት ምግብ መላስስ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ ለህንፃ መሳሪያ የሚያገለግሉ የኣካባቢና የኢንዱስትሪ ምርቶች፣ /Local and industrial Building materials/ ለህዝብ የጋራ ሽንት ቤት ኣገልግሎት ተንቀሳቃሽ የሚሰጡ ከብረት የተሰሩ በሮችና መስኮቶች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት ግዜያዊ የህፃናት ማቆያ ቴንዳ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የፕሮፎርማ ማስታወቂያ የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ኣገልግሎት የመጀመርያ የህክምና እርዳታ /First Aid Kit/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡