በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ7ኛሜ/ድ/ክ/ጦር ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/ መምሪያ ለ202 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የአቡጀዲድ ጨርቆች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፣ የሲቪል ሰራተኞች የአልባሳት፣ ጫማዎችና፣ የእጅ ጓንት የፕላነት ማሽነሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ያፈልጋል

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያገለግል ጀነሬተር ግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የ መቐለ ህፀተ ዝናብ ግብርና ተፈጥሮ ሃብት ኮሌጅ የ ላቫራቶሪ እቃዎች ለዉስን ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ኣጎልግሎት የተለያዩ ዓይነት የቢሮ እቃዎች /Furniture / በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት የህግ ታራሚዎች ፍራሽና የህግ ታራሚዎች ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ጽ/ቤት የሚውሉ የቢሮ ዕቃዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ ለመግዛት ሕጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/፣ የአይቲ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ ፖሊትዩን ትዩፕ፣ ጋብዮን፣ የማር ሰም፣ የላቦራቶሪ እቃዎች፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የእንስሳት መድኃኒት መገልገያ መሣሪያዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያና መገልገያ መሣርያዎች፣ ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መስዋወጫ እቃዎች፣ የእርሻ መገልገያ መሣርያዎች፣ የጓሮ አትክልት፣ ጀኔረተር፣ ዲናሞ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል