በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በ2012 ዓ.ም መደበኛ and capital በጀት ለቢሮው አገልግሎት ለOTHLS Project የሚውሉ የኮምፒዩተርና የቢሮ ፈርኒቸሮች መገልገያ የሆኑትን ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሰቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አይደር ኮምፕሬንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሊፍት ጥገና አገልግሎት እና የሊፍት መለዋወጫ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቀለ ከተማ ዳዕሮ ኣከባቢ ለሚያስገነበዉ የጋራ መኖርያ ቤት ኣፓርታማ ግንባት የዋላ ፕለይዉድ መሸጥ ይፈልጋል ስለሆነም

ተክለብርሃን እምባዬ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ. ማህበር በትግራይ ክልል ያሉት ፕሮጀክት ደረጃዉን የጠበቀ የኣሸዋና የጠጠር ግዥ በሜትር ኪብ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ተክለብርሃን እምባዬ ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ. ማህበር በትግራይ ክልል ያሉት ፕሮጀክት የኣጠና ግዥ ለተለያዩ ዲያሜትር በነጠላ የጋይንት ኣጠና ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ትጥቆችና መስሪያዎች አቅርቦት ግዥ ቤአይሲቲ ዘርፍ የኔትዎርከ፤ የቢሮ ማሽን ጥገና እና የሶፍትዌር ማበልፀግ ስልጠና አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢንድስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፕሬሽን መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎች አገልግሎቶችና የሕንፃ ግንባታ ሥራዎች፣የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣የእንጀራ መጋገር አገልግሎት፣የታሸገ ውሃ 600 ሚሊ፣የእህል፤የዛላ በርበሬና ቅመማ ቅመም የወፍጮ አገልግሎት ሥራ፣የጥበቃ አገልግሎት ሥራ፣ Adihaki Campus student dormitories Renovation works፣Renovation and Maintenance works at Main and kalamino Campuses of Mekele University በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

መቐለ ዩኒቨርስቲ የህግና ስነ-መንግስት ኮሌጅ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል