የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጀኔሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በ2012 የበጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ማለትም ዊልቸር፣ የፈርኒቸር እና ኤሌክትሮኒከስ ግዥ ለመፈጸም በመስኩ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

The Afar National Regional State Finance and Economic Development Bureau invites bidders for the procurement of Water Tank Truck, Loader, Bull Dozer, Motor Grader, Hydraulic Excavator, Wheel Loader & Soil Compactor including all Necessary Accessories & Spare Parts.

በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የቢሮ እና የፅዳት አልባሳት፣ጀዲድና ቦብሊን፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ትግራይ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ለ2012 በጀት አመት ጀኔሬተር በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት ዓድሓ 16-11 በቀለ ከተማ ኣርሚ ፋዉደወሽን ኣፓርትመንት ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለሰራቶኞች ሰርቪስ ለሌሎች ስራዎች ኣገልግሎት የምንጠቀምበት ባለ 5 በወንበር መሆን የሚችል በጥሩ ሁኔታ ያለዉና ስፕሪንግ የሆነ ዳብል ካፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የመቐለ የኣለሚኒየም ሻተር /መጋረጃ/ ኣቅርቦት መግጠም ስራ ግዥ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በትግራይ ክልል የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተለያዩ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኢኩፕመንት ለ2012 በጀት ዓመት በሀገር አቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ ጀነሬተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በሁሉም ዞኖቻችን ዉስጥሚገኙት ተሽከርካሪዎች አገልገሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡