የአብክመ ገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ቢሮ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ቁጥር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የኤሌክትሮኒክስእቃዎች፣የፅ/መሳሪያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የመኪና ኪራይ እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች ለመግዛትይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የተለያዩ ሲቪል አልባሳት፣ ያገለገሉ የመመገቢያ ዕቃዎች፣ ከጀኔሬተር ጀምሮ የተለያዩ ማሽኖች የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥም እንዲሁም መግዛትም ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት አልባሳትና ጫማ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ ኤክስካቫተር (Ecavator)፣ የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Abraham's Oasis looking for qualified Audit Firm who will audit the annual accounts of our organization in the year 2019

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ንብረት አስወጋጅ ጨረታ ኮሚቴ የ2012 ዓ.ም ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የላቦራቶሪ ኬሚካልስ፤የላቦራቶሪ መገልገያ እቃዎች (Laboratore Equipment) የአቨካዶ ዘር፤ የቢሮ እቃዎች፤/ፈርኒቸር/ የፅዳት እቃዎች፤ የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡-የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ የእንስሳት መድሃኒት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ጄኔሬተር፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት( 1701R) ለፕሮጀክት ሰራቶኞች ኣጎልግሎት የሚዉል የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለተለያዩ ሞዴል ትራክተሮችና ማረሻዎች የመለዋወጫ ዕቃዎችን እንዲሁም የጋራዥና ኤሌክትሪካል አላቂ ዕቃዎችን፣ የጋራዥ መሳሪያዎችና መፍቻዎችን፣ ስታንዳርድ መለዋወጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡