የኢት ጵያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማት ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ይትግራይ አህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ለሕምጣሎ አላጀ የመጠጥ ወሃ የአካባቢ ንፅህናና የጤና አጠባበቅ ትምህርት ፕሮጀክት ለሚያከናዉናቸዉ የኮንስርራክሽን ስራ አገልግሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ልዩ ልዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ለመግዛት ስ

መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል የአጥር ግሪል ብረት ሥራ በጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል ::

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ማጎጎዛ አና ላንድ ፊል ሳይት የማስተዳደር Outsourcing Solid Waste በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የየለያዩ ዕቃዎች ማለትም ምድብ 1 የስቴሽነሪ ዕቃዎች, ምድብ2 የፅዳት ዕቃዎች, ምድብ3 የህትመት ዕቃዎች , ምድብ 4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች , ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች , ምድብ 6 የህንፃ መሳርያ ዕቃዎች , ምድብ 7 የመለዋወጫ ዕቃዎች , ምድብ 8 ባርቲና ጎማ ከነ ካላማደሪያ በግልፅ

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ የፅዳት አገልግሎት ዕቃና : የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች እና ክምፕዩተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላቹሁ ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል::

ድርጅታችን ትግራይ የዉሃ ስራዎች ጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ለ2007 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚገለልባቸዉ ከዚህ በታች ያሉትን::

የኢትጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቀሌ ቅጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል::

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ኤፍ ኤም ሬዲዩ ኣክሰሰሪ : ፈርኒቸር :ካርታመ :የመኪና ስፔር : የመኪና ጎማ : የመኪና ደኮረሽንና : የሞተርሳይክል ስፔር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የመቐለ ኣሉላ አባነጋ አለም አቀፍ ኤርፖርት አስተዳደር ለ 2007 ዓ.ም የሚያገለግሉ ለመቀሌና እና አክሱም ኤርፖርቶች የተለያዩ የሰራቶኞች አልባሳት ጫማዎች ጎንቶች እና ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ 1 አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች 2 አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎች