ፕሮጀክት በፕሮጀክቱ ግቢ ዉስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ የተሸከርካሪ ጎማዎች ያገለገሉ የዘይትና ቅባት በርሚሎችና የተለያዩ ያገለገሉ ባትሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ለመጠሽ ይፈልጋል

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት
  1. ተጫራቾች  የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000 በጥሬ ገንዘብ ወይም በወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ስም ሲፒኦ አሰርተዉ ማስያዝ ይችላሉ
  2. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድረግ ጨረታዉን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ያሸነፋቸዉን ንብረቶች በራሱ ማጓጓዝ ማንሳት አለበት በተጠቀሰዉ ቀናት ዉስጥ ካላነሳ ያስያዘዉ ሲፒኦና የከፈለዉ ገንዘብ ለፕሮጀክቱ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ሁለተኛ ለወጣ አሸናፊ ይሰጣል ወይም ይሰረዛል
  3. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረብያ ሰነዱ ለመቀሌ ከተማ ሃወልት ሰማዕታት መንገድ ዓዲ ሓዉሲ መገንጠያ ድልድል አከባቢ የድሮ ጋዜጣ ወይን ቢሮ የነበረ ህንፃ ከሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ማስተባበረያ ጽ/ቤት /ላይዘንኦፊስ/ አንድኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ወይም ከወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ አቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፍ የማይመለስ ብር 50 በመክፈል መግዛት ይችላሉ
  4. ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ ከመስከረም 05 /2008 ዓ/ም  እስከ መስከረም  20/2008 ዓ/ም  ሲሆን የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት መስከረም  21/2008ዓ/ም  ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ 3:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
  5. የጨረታ ሰነድ ገቢ የሚደረግበትና የሚከፈትበት ቦታ መቀሌ የሚገኝ የፕሮጀክቱ ማስተባበሪያ  ጽ/ቤት /ላይዘንኦፊስ/ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 ይሆናል::
  6. ፕሮጀክቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪመብራርያበስልክቁጥርመቀሌላይዘንኦፊስ   0344416552  ሞባይልቁጥር  0914780705

ወልቃይትስኮርልማትፕሮጀክት   0345592072  ሞባይልቁጥር 0914723649/  0910520195/ 0914780988  መጠየቅይቻላል::

 

 

 

 

 

 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo