የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጅክት በተገኘ በጀት ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ከዚህ ደብዳቤ ጋር በተጠቀሰዉ ዝርዝር መሰረት የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች በፕሮፎርማ ብቁና በዘርፊ ህጋዊ ንግድ ካላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ በተቀመጠዉ መግለጫ መሰረት መግዛት ይፈልጋል

በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

የመቀሌ ከተማ እድና ፋይናንስን ፅ/ህፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት ለመቐሌ የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፅቤት ግልጋሎት የሚወሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መግዛት ይፈጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመኪና ሙሉ ሰርቪስ የሚሰጥ ጋራዥ ከ ደረጃ ኣራት በላይ የሆናቹ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ መሸኛ ጋር የተያያዘ የቀረበ ዝርዝር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በኢፌዲሪ በግል ድርጀቶች ሠራቶኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1 ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅሕፈት መሳርያዎች 2 ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች 3 ቃሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸር 4 ለደንብ ልብስ ስለሚሆን በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የመቀለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ /ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁሉት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አፓርታማ ግንባታ ፕሮጀክት በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዳሓ ሳይት ዳዕሮ አካባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖርያ ቤቶች ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚዉል ጥራቱ የጠበቀ 00ጠጠር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለድርጅታችን የኢትዩጰያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ሥራ ዘርፍ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የቢሮ ዕቃዎች ልታቀርቡልን ይፈልጋል

ጉዳዮ ለዕቃዎች ግዝ የመወዳደሪያ ሀሳበ እንዲያቀርቡ ስለመጠየቅ