ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ የፋብሪካው ኣጎልግሎት የተለያዩ ዓይነት ኮምፒተር እና ተዛማች ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የኢትዮዽያ የባህር ትራንስፖርና ሎጅስቲክ ኣጎልግሎት ድርጅት ኣጎልግሎት መቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤት የ 2012 በጀት ዓመት ለተርሚናሉ ላለዉ ኣባራ ዉሃ ማርከፍከፍ ኣጎልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጆክት የሚዉሉ የስካይ ላይት እስትከር ኣቅርቦት እና ገጠማ ( dark gray sticker on existing skylight tool cover works supply and six) ሥራ ግዥ ለመፈፀም፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ( sub contract ) ለማሳራት ይፈልጋል

በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ የሚከተለትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ኣንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ ለሚገኙ24 /ሃያ ኣራት/ ኣዳዲስ ቅርንጫፎች በዘርፍ በተሰሩ ድርጅቶች በኣልሙኒየም ወይም በሜታል ኣር ኤስ ኤች ( RSH) የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX ) በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጅክት በተገኘ በጀት ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሠንጠረዥ ከዚህ ደብዳቤ ጋር በተጠቀሰዉ ዝርዝር መሰረት የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች በፕሮፎርማ ብቁና በዘርፊ ህጋዊ ንግድ ካላቸዉ ኣቅራቢዎች ኣወዳድሮ በተቀመጠዉ መግለጫ መሰረት መግዛት ይፈልጋል

በመቀሌ ገቢዎች ሚኒስትር ለቅርጫፋችን ጽ/ቤታችን ኣጎልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የሕትመት ለማሰራት ስለፈለግን ከታች ከተዘረዘሩ ባቀረብናቸዉ መሠረት የዕቃዎች ትክክለኛ ዋጋ በፕሮፎርማ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን

የመቀሌ ከተማ እድና ፋይናንስን ፅ/ህፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት ለመቐሌ የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፅቤት ግልጋሎት የሚወሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መግዛት ይፈጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀለ ቅ/ፅ/ቤት በመቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመኪና ሙሉ ሰርቪስ የሚሰጥ ጋራዥ ከ ደረጃ ኣራት በላይ የሆናቹ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ መሸኛ ጋር የተያያዘ የቀረበ ዝርዝር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል