የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት በምድብ 1 የፅህፈት መሳርያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳትና ካፍቴርያ እቃዎች ምድብ 3 የህትመት አገልግሎት ምድብ 4 የኤለክትሪክ እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 6 የቤትና የቢሮ እቃዎች ምድብ 7 የሰፖርት ትጥቅ ምድብ 8 የአደጋ መከላከያ ጨማና አልባሳት ምድብ 9 የህንፃ መሳርያ እቃዎች ምድብ 10 የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳደስ ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት

1 ተጫራቾች የ2010 ዓም የታደሰ ህጋዊ ስራ ፈቃደ: የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት/TIN/ እና በመንግስት ኣቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ዉስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2 ተጫራቾች የተጫማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ና የናሃሴ ወር 2010 ዓም ቫት ዲክለሬሽን ማቅረብ አለባቸዉ 

3 ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ለያንዳንዱ አንዱ ምድብ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመቀሌ ከተማ የትግራይ ልማት ማህበር 2ተኛ ፎቅ ቁጥር 375 በሚገኘዉ ማስተባበርያ ፅህፈት ቤት ወይም ከወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት ፋይናንስ አቅርቦትና ፋሲሊቲ ማናጅመንት ዘርፍ መግዛት ይችላሉ

4 ከምድብ 1 እስከ ምድብ 6 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት መስከረም 22/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስክ ጥቅምት 6/2011 ዓ/ም ሲሆን ጥቅምት 7/2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጧት 3:30 በመቀሌ የፕሮጀክቱ ማስተባበርያ ፅ/ቤት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

5 ከምድብ 7 እስከ ምድብ 10 ጨረታዉ በአየር የሚቆይበት ግዜ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት መስከረም 22/2011 ዓ/ም ጀምሮ እስክ ጥቅምት 7/2011 ዓ/ም ሲሆን ጥቅምት 8/2011 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዚያኑ ቀን ጧት 3:30 በመቀሌ የፕሮጀክቱ ማስተባበርያ ፅ/ቤት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል በጨረታ አሸናፊ የሆነዉ ኣቅራቢ ያሸነፈዉ ንብረት በወልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀከት ፅህፈት ቤት ማስረከብ እንደአለበት ማወቅ ይገባል 

6 ፕሮጀክት የተሸላ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ 

7 ለተጨማሪ መብራርያ በስልክ ቁጥር ለመቀሌ ላይዘን ኦፊስ 0344416452 ሞባይል ቁጥር 0918445826 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ ዉልቃይት ስካር ልማት ፕሮጀክት 0910520195 / 0914723649 /0914780988

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo