የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ
  • ሎት 1 ኬሚካል
  • ሎት 2 የጓሮ አትክልት ዘር
  • ሎት 3 የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች
  • ሎት 4 የዘመናዊ ቀፎ ግዥ እና ጥገና

 

በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ኣቅረቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ዶኩሜንት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ከ 15 /1/2008 ዓ/ም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችነ የዕቃ ግዥ ክፍል በሥራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚስችሉ ግዴታዎች ማለትም

1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ አየቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት: የVat ሰርተፊኬት: የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(Tin) : የሐምሌ ወር ቫት(VAT)  ዲክለር የተደገረበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት

2 ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ

3 የጨረታ ማሰከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶኩመንት ላይ የተጠቀሰዉን መጠን ገንዘብ በCPO አሰረተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የዕቃ ብዛት እስከ 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

5 ጨረታዉ ጥቅምት 17/2008 ዓ/ም ከጠዋቱ በ3:30 ሰዓት ተዘገቶ ወዲያዉኑ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቢሮኣችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል
6 ቢሮኣችን ስለጨረታዉ ሌላ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 034 440 36 63 /034 440 43 46 ወይም በፋክስ ቁጥር 034 440 99 71 መጠየቅ ይቻላል

 

 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo