የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ ሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ለአፋር ጋራገንት ጠጠር ቤዝ ኮርስ እና ድንጋይ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመካራይት ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የማዕዝ ወመመክበቦች አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጅም ሙሉ እቃዎች ግዥ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለጥናትና ምርምር እንዲሁም ለስልጠና አገልግሎት የሚሆን የኢንድስትሪያል ኣዉቶሜሽን የስልጠና ማዕከል እቃዎችች(Industrial Training Center) በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የማስተማሪያ መፃህፍት በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልግ

ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተመራቂ ደቀማዛሙርት አገልገሎት የሚዉል መጽሔትና ባይንደር በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ወይም ማሰራት ይፈልጋል::

የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ዩኒቨርስቲ የከሚካልና ወርክሾፕ የጨረታ ቀን ማስተካኪያ

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት 200 ኩንታል የመጫን ኣቅም ያለዉ የጭነት መኪና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መመዘኛዎች የምታሞሉ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በመቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚዉሉ ከሚካልና የላብራቶሪ ግዢ በዉስን ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች:ጀነሬተሮች: ኤሌክሮኒክስና: የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል