የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ
  • ሎት 1 የንብ ዕርባታ መገልገያ መሣሪያዎች
  • ሎት 2 የእርሻ መሣሪያዎች
  • ሎት 3 የዓሳ ማራቢያ መገልገያ ዕቃዎች
  • ሎት 4 የእንሳስት መድኃኒት
  • ሎት 5 የእንሳስት Â ሃ/ል/መገልገያ መሣሪያዎችÂ Â የላብራቶሪ
  • ሎት 6 የቢሮዕቃዎች /ፈርኒቸር/
  • ሎት 7 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች
  • ሎት 8 የጽሕፈት መሣሪዎች
  • ሎት 9 ሞተር ሳይክሎች
  • ሎት 10 የተሽከርካሪዎች እጥበት /ላቫጆ/ Â አገልግሎት

በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ ኣቅረቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ዶኩሜንት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል ሕጋዊÂ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችነ የዕቃ ግዥ ክፍል በሥራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚስችሉ ግዴታዎች ማለትም

1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ:አየቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት: የVAT ሰርተፊኬት: የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(Tin) : ያለፈዉÂ ወርቫት(VAT) ዲክለር የተደገረበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት

2 ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ

3 የጨረታ ማሰከበሪያ Â ቢድቦንድ Â በጨረታ ዶኩመንት ላይ የተጠቀሰዉን መጠን ገንዘብ በCPO አሰረተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል

4 ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የዕቃ ብዛት እስከ 20% የመጨመር Â ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

5 ጨረታዉÂ ከሎት 1-5 ሚያዝያ 24/2008 ዓ/ም Â ከጠዋቱ በ3:30 Â ሰዓት Â ተዘገቶ ወዲያዉኑ ይከፈታል ከሎት 6-10 Â ሚያዝያ 25/2008 ዓ/ም Â ከጠዋቱ በ3:30 ሰዓት ተዘገቶ ወዲያዉኑ መገኘት የሚፈልጉ Â ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቢሮኣችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል
6 ቢሮኣችን የተሻላ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

7 ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥሮች 034 440 36 63 /034 440 43 46 ወይም በፋክስ ቁጥር 034 440 99 71/0344403663 መጠየቅ ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo