ብኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቭል ሰርቪስና ኣቅም ግንባታ ቢሮ በ 2009 ዓም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን ማለትም ኣለቂ የቢሮ እቃዎች እና ኮምፒተር ኣክሰሰሪዎች: የኔት ወርክ እቃዎችና ቆሚ እቃዎችና እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል

የአፋር ገጠር መንገዶች ባለስልጣን መቤት በካፒታል በጀት የሚያሰራዉን ቡሪገርሳ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ ላይ አገልግሎት የሚዉል ግሬደር 140 :ሰርቪስ መኪና :ፒክአፕ የመስክ ተሽከርካሪና 16000 ሊትር የመጫን አቅም ያለዉ የነዳጅ ቦቲ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየተ ይፈልጋል

በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ ሎት 1 ፈርኒቸር ሎት 2 የፕላዝማ ቴሌቪዥን :ዴስትክቶፕ ኮምፒተር: ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋለ

የ ሀ ፍል ኦፍ አከባቢ ማህ/ሰብ ከአርብቶ አደር ማህ/ሰብ ልማት ፕሮጀክት ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ አወዳድሮ የዉሃ ፕላስቲክ ቱቦ እና መገጣጠሚያ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል