ብኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቭል ሰርቪስና ኣቅም ግንባታ ቢሮ በ 2009 ዓም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን ማለትም ኣለቂ የቢሮ እቃዎች እና ኮምፒተር ኣክሰሰሪዎች: የኔት ወርክ እቃዎችና ቆሚ እቃዎችና እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል

የኣፋር ሲቭል ሰርቪስና ኣቅም ግንባታ ቢሮ
  • ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን 8/3/2009 ጨረታዉ የሚዘገባት እና የሚከፈትበት ቀን በ 11 ኛዉ ቀን

1 በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2 ከሚፈለገዉ አገልግሎት ጋራ የተዛመድ የንግድ ስራ ፍቃድ

3 የተጫማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት

4 በመንግስት ኣቅራቢነት የተመዘገበ

5 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ሰርተፊኬት ያለዉ

6 ተጫራቾች በየሎቱ በሚወዳደሩበት እቃዎች 1% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸዉ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል የጨረታ አሸናፊ እንዳታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የታዘዉ ገንዝብ ለተሸናፊዎች ይመለስላቸዋል

7 በጨረታዉ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት የጨረታዉን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከኣፋር ብሔራዊ ንብረት ኣስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 32 የማይመለስ ብር 50 በመክፈል መግዛት ይችላሉ

8 ማንኛዉም የጨረታ ተወዳዳሪ በሚያቀርበዉን የእቃዎች ዋጋ በግልፅና በማያሻማ መልኩ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረዉ ከዚህ መመሪያ ጋር በተያያዘ ዋጋ ማቅረቢያ በሰንጠረዥ የነጠላ እና የጠቅላላ ዋጋዉን ከነቫቱ ሞልቶ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አማልቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት በተወሰነዉ ጊዜ ዉስጥ ሠመራ የኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቭልና ሰርቪስና ኣቅም ግንባታ ቢሮ ምድር ላይ በሚገኘዉ የመረጃ ዴስክ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጃገዉን ሣጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ

9 ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት ተካታታይ 10 ቀናት የሚቆይ እና በ 11ኛዉ ቀን ከጠዋተቱ 4:00 ሰዓት የሚዘጋ ሆኖ በእለቱ ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በይፋ ይከፈታልÂ ሆኖም ግን የመከፋቸዉ ቀን በዓል ወይመ የእረፍት ቀን ከዋለ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል እንዲሁም ተጫራቸች በራሱ ምክንያት በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታዉን መክፈት ኣይሰተጋጎልም

10 ቢሮዉ የተሻላ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃÂ በቢሮዉ ስልክ ቁጥር 033 666 01 36 0137 ወይም በፋክስ ቁጥር 033 666 04 08 06 39 ደዉሉዉ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo