በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኣፋር ብሔራዊ መንግስት የኣርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ

ስለዚህ በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተለፁትን ነጥቦች ማማላት ይኖርባችዎል

በዘርፉ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

የንግድ ብቃት ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ያለዉ

ንግድ ፈቃድ ምዝገባ ሰርትፍኬት ያለዉ

የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ

ሲፒኦ

የጨረታ ሰነድ ግዝ የፈጸመ እና

የግብር ከፋየ መለያ ቁጥር ያለዉ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል

በጨረታዉ ለመሳተፍ የመትፍልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታዉ ሰነድ ከኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

ተጫራቾች በእያንዳንዱ በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪል ፊርማና ማህተም ማኖር ይኖርባችዎል

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለዉድድር የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 1% በ ሰፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባችዋል የጨረታ ተወዳዳሪዎች ቡድድሩ ከተሸነፉ ለዋስትና ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና እንዲሁም ናሙና የጨራ ዉጤት ታዉቆ ዉል ከተፈራረሙ በኃላ ወዲያዉኑ ማስከበሪያ ይመለሰላቸዋል

ጨረታዉ ከተከፈተ በኃላ ማንኛዉም ተጫራች የሚያወርቡት የዉድድር ጥያቄ መቤቱ አይቀበልም

ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ(ጨረታዉ የወጣበት ቀን 11 -02 -2009) ለተከታታይ ለ 15 ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ 15ኛዉ በስራ ቀን 4:00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሆኖ በእለቱ 5:00 ሰዓት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግ/ል/ቢሮ አዳራሽ ዉስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

ቢሮዉ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ መረጃ 0336660731 ወይም 0912466013 ይደዉሉ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo