የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት ኣጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2012 የCALM PROjECT በጀት ለከልሎ ኤጀንሲና በክልሉ ለሚገኙ የፕሮጀክት ወረዳዎች ለፊልድ የሚሆኑ የመኪና ኪራይ፣ለኤሌከትሮኒከስህ ፈርንቸር፣ የዕህፈት መሳርያዎች/ የፊልድ ማቴሪያል/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

የትግራይ ክልል የከተማ መሬት ይዞት ምዝገባና መረጃ ኤጄንሲ የኤሌክከትሮኒክስ ናቶታልስተሽን ፣ የሃርድዌር እቃዎች ፣ ድሮን ፣ የሃርድዌር እቃዎች ፣ መኪና ክራይ በሃገራዊ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሙስሊ ባዳ፤ መቀሌ አዲጉደም ውቅሮ፤ መቀሌ ዳንጉላት ሳምረ ፊናርዋ፤ በለስ መካነብርሃን፣ ነቀምት አውሮፕላን ማረፊያ፤ ኤርታሌ አህመድ ኢላ፤ አዲሽሁ ደላ ሳምረ፣ ጣርማበር ሞላሌ፣ አምቦ ወሊሶ፤ ጨልጨል እና ላሊበላ አበርገሌ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ገልባጭ መኪኖች ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት(SNV) በትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ለሚሰራቸዉ የልማት ስራዎች መኪና መከራየት ይፈልጋል

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት ዓድሓ 16-11 በቀለ ከተማ ኣርሚ ፋዉደወሽን ኣፓርትመንት ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለሰራቶኞች ሰርቪስ ለሌሎች ስራዎች ኣገልግሎት የምንጠቀምበት ባለ 5 በወንበር መሆን የሚችል በጥሩ ሁኔታ ያለዉና ስፕሪንግ የሆነ ዳብል ካፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል

የአብክመ ገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ቢሮ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ቁጥር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የኤሌክትሮኒክስእቃዎች፣የፅ/መሳሪያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የመኪና ኪራይ እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች ለመግዛትይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኤሮሊ-ኦብኖ ገጠር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ ላይ የሚሰማሩ ማሽኖችን እና ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የመቐለ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ እና የሙሉ ቀን የመኪና ኪራይ አገልግሎት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።