የአብክመ ገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ቢሮ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ቁጥር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የኤሌክትሮኒክስእቃዎች፣የፅ/መሳሪያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የመኪና ኪራይ እና የደንብ ልብስ ዕቃዎች ለመግዛትይፈልጋል፡፡

የኣፋር ክልል የኣካባቢ ጥበቃ የገጠር መሬት አስተደደርና አጠቃቀም ኤጀንሲ

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን የወጣበት ቀን:  ህዳር 29/2012  -  ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን  : በ16ኛዉ ቀን 3:00   ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን  : በ16ኛዉ ቀን 3:30                                                                                                                  

የአብክመ ገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ቢሮ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ ምዝገባ ቁጥር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

  • የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣
  • የፅ/መሳሪያ ዕቃዎች፣
  • ፈርኒቸር ዕቃዎች፣
  • የመኪና ኪራይ እና
  • የደንብ ልብስ ዕቃዎች ለመግዛትይፈልጋል፡፡
  1.  ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ አግባብ ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይነት መለያቁጥር፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብአለባቸው
  2. የጨረታውን ሰነድ ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራሰዓት ጋምቢ ትቺንግ ሆስፒታል አጠገብ ከሚገኘው ገ/መ/አስ/አጠ/ቢሮ ቢሮ ጥቁር 10 በመምጣትየጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 60 በመክፈል መውሰድ ይቻላል
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች የጨረታ ሰነድ በሚጠይቀው መሰረት ሞልተው በታሸገ ፖስታበማድረግ ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ጨረታው እሰከሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን 3፡00ድረስ ቢሮ ቁጥር 10 በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖረባቸዋል
  4. ጨረታው በ16ኛው ቀን 3፡00 ታሽጐ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያውቀን ቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን በ16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓትይከፈታል
  5.  ተጫራቾች የጨረታ ማሰከበሪያ /ሲፒኦ/ የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ከመ/ቤቱ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰኝ አብረው ማቅረብአለባቸው
  6. ከብር 200.000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር/እና ከዚያ በላይ ላሉ ዕቃዎች የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው
  7. ቫት ተመዝጋቢ ያልሆኑ ድርጅቶች በድርጅታቸው ስም የታተመ ተከታታይ ቁጥር ያለው ደረሰኝ ያላቸውመሆን አለበት
  8. ከ5 ሺህ ብር በላይ ላሉ ግዥዎች ቫቱን ቢሮው የሚያሰቀር መሆኑን እናሳውቃለን
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው
  10. በጨታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ገጠር መሬት አስተዳደርእና አጠቃቀም ቢሮ ቁጥር 10 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0582207131 በመደወል ማግኘትይቻላል፡፡

በአብክመ ገጠር መሬት አስተዳዳር እና አጠቃቀም ቢሮ


ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo