በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የኢትዮጸያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን
  • ሎት አንድ፣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
    1. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
    2. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር አቅራቢነት ፈቃድ ወይም በክልል እቅድና ፋይናንስ ቢሮ የተሰጠ የአቅራቢነት ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል ፡፡
    3. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ፡፡
    4. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
    5.  የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00/አስር ሺህ/በባንክ በተመሠከረለት ቼክ (CPO)ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ፡፡
    6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስትራንስ ኢ/ያ አጠገብ የሚገኘው ዮሃንስ ግደይ ሕንፃ ላይ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1 1መውሰድ ይችላሉ፡፡
    7.  ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ህዳር 30/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በመስሪያ ቤቱ ሁለተኛ ፎቅ ሀብት አስተዳደር ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
    8. የጨረታው አሸናፊ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ) CPO በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል፡፡
    9.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
    ስልክ ቁጥር ፡- 0342407162/0919068385/0914830469
    በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን
    የመቐለ ቅ/ፅ/ቤት

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo