መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና ዓይደር ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2012 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የ Submersible Pump እቃዎች ግዥ የአንሶላ እቃዎች ግዥ የCathLap እቃዎች የህትመት ውጤቶች፤የአንሶላ እቃዎች ግዥ፤የCathLap እቃዎች፤የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የሲቪል የቢሮ አልባሳት እና ጫማዎች፣የቅስቀሳና ፕሮፖጋንዳ የሚውል ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና ለህሙማን ማጠናከሪያ የሚውል ምግቦች፣ ለጀኔሬተርና ዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ለካምፕ እና ለመኖሪያ ቤት እድሳት የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጤና ቢሮ ለትምህርት ቤቶች ሚኒ ሚድያ ኣጎልግሎት የሚሆኑ ብዛት ያላቸዉ ኦድያ ኣምፕሊፋየር እና ኮርነር ስፒከር ከነ ሙሉ ኣክሰሪዎች እንዲሁም የህትመት ስራዎች ከህጋዉያን ነጋዲዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተር እና ሰመር ሳብል ፓምፕ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቅፃ ቅፅ ህትመት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሳተም ይፈልጋል

የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የጤና ቢሮ Audio amplifier & Corner Speaker /Hom Type/ with All Accessories and የህትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ለቢሮ ኣጎልግሎት የሚወሉ ህትመት ስራዎች ለማሳተም ስለፈለግን የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሳቹ ግብር የከፈላቹ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ 2012 በጀት አመት የተለያዩ ህትመቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/፣ የአይቲ ኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ ሕትመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መኖ ዘር፣ የቤለር ሣር ማሰሪያ ገመድ ፣ የዓሣ ማስገሪያ ጀልባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ሎጎ ማሰራት ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣የጽ/ መሣሪያዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና ፈርኒቸር ግዢ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል