በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ጀነሬተር እና ሰመር ሳብል ፓምፕ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የቅፃ ቅፅ ህትመት፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሳተም ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስትር የሰ/ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
  • ሎት1. ጀነሬተር እና ሰመር ሳብል ፓምፕ፣ 
  • ሎት2. የኤሌክትሮኒክስ፣ 
  • ሎት3. የኮንስትራክሽን እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ 
  • ሎት4 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ 
  • ሎት5. የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ 
  • ሎት6. የቅፃ ቅፅ ህትመት፣ 

በዚህም መሰረት ከሎት 1 እስከ ሎት 6ለተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን ይጋብዛል። 

ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ሎት1 ሎት 2 ለእያንዳንዳቸው 100.00 /አንድ መቶ ብር/ እንዲሁም ሎት 3፣ 4፣ 5 እና ሎት 6 ለእያንዳንዳቸው 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መቐለ ኩሓ መንገድ እግረ ወንበር አካባቢ ከሚገኘው የሰ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ሕዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት 

  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 
  • በተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0344-410750 

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን 

ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ 

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo