የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ ድርቆሽና የማዕድን ጨው ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያና መገልገያ መሣርያዎች፣ ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መስዋወጫ እቃዎች፣ የእርሻ መገልገያ መሣርያዎች፣ የጓሮ አትክልት፣ ጀኔረተር፣ ዲናሞ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ ፖሊትዩን ትዩፕ፣ ጋብዮን፣ የማር ሰም፣ የላቦራቶሪ እቃዎች፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የእንስሳት መድኃኒት መገልገያ መሣሪያዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የእንስሳት መኖ ዘር፣ የቤለር ሣር ማሰሪያ ገመድ ፣ የዓሣ ማስገሪያ ጀልባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ሎጎ ማሰራት ፣ የኤሌክትሮኒክስ፣የጽ/ መሣሪያዎች እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና ፈርኒቸር ግዢ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ለማህበረሰብ ት/ቤት የሚያገለግሉ የማጣቀሻ መፃሕፍት፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የታሸገ ውሃ፣ የዛላ በርበሬና ቅመማቅመም የወፍጮ አገልግሎት ስራ፣ የሳርና አትክልት ማኔጅመንት ስራዎች /ግሪነሪ/፣ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት ስራ ፣ የምግብ ቤት የመገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስን ፅ/ህፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት ለመቐሌ የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፅቤት ግልጋሎት የሚወሉ የተለያዩ ችግኞች መግዛት ይፈጋል

ጉዳዮ ለዕቃዎች ግዝ የመወዳደሪያ ሀሳበ እንዲያቀርቡ ስለመጠየቅ

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት በእንደርታ ወረዳ ለደብረማዕረነትና ማይ ኣንበሳ ቀበሌዎች ለንብ ልማት /እርባታ ግልጋሎት ስራ የሚውሉ ባለ አንድ ድራብ የዘመናዊ ቆፎ ግብኣቶች ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህን ሊያቀርቡ ለሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው የተዘጋጀ ዝርዝር ሰነድ /ስፔስፊኪሽን/ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ማእድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ/ ባዮጋዝ ማተባበሪያ ዩኒት /ለተጠቃሚዎች ኣዲስ ባዮ ጋዝ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ የባዮ ጋዝ ግንበኞች /ካምፓኒዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡