የትግራይ ማእድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ/ ባዮጋዝ ማተባበሪያ ዩኒት /ለተጠቃሚዎች ኣዲስ ባዮ ጋዝ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ የባዮ ጋዝ ግንበኞች /ካምፓኒዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

በትግራይ ክልል የማኣድና ኢነርጂ የባዩ ጋዝ ኣስተባባሪ ዩኒት

1 ፕሮፎርማው ከ 02/11/2011ዓ/ም እስከ 05/11/2011ዓ/ም 8፡30 ሰዓት ይሆናል፡፡

                                               2 ፕሮፎርማው 05/11/2011ዓ/ም ሰዓት 9፡00 ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-409201 ወይም 0344-402088 መደወል ይቻላል፡፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo