የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ ድርቆሽና የማዕድን ጨው ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሞያ ስልጠና ኮሌጅ
  • የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ ድርቆሽና የማዕድን ጨው ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  •  በሥራ መስኩ መሰማራቱን የሚገልፅና የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  • የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት
  • የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ከግብር ሰብሳቢው መስሪያቤት ጊዜው ያላለፈበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት የተሰጠ ማስረጃ፣
  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
  • በመንግሥት ግዢ ንብረትና አስተዳደር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ የድረ-ገፅ ማስረጃ፣
  • ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ስም ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ሆኖም ግን የኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የምትፈልጉ አዲስ አበባ በልዩ ስሙ ጉርድ ሾላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በግብርና ሚኒስቴር ቢሮ አንደኛ ፎቅ ግብርና/ቴ/ሙ/ት/ስ/ጽ/ቤት ብር 50.00 (ሃምሳ ብር)  በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እና ለበለጠ መረጃ ሰነዱን ለማግኘት በስልክ ቁጥር፡- 09 11 83 28 04 መደወል የምትችሉ መሆኑን፣
  • ጨረታው ኅዳር 15 ቀን 2012 ዓ.ም በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ፕሮጀክት ጽ/ቤት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ በ5፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የበለጠ አማራጭ ካገኘ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo