... እና አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ የተመጣጠነ የዶሮዎች ምግብ ግዥ እና የጓሮ አትክልት ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት በኮንትሮባንድ ከአገር ሊወጣ ሲል ተይዘው ና ተወርሰው የሚገኝ የአፈር ማዳበሪያ ባለበት ሁኔታ ለዩኔን ህብረት ስራ ማህበራት ብቻ መንግስት ባወጣው ዋጋ ተመን መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የወረዳ ራያ ጨርጨር ገቢዎችና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት /AGP- II/ በተገኘ በጀት ለጨርጨር ወረዳ ገበሬዎች ድጋፍ የሚውሉ ከታች የተገለፁትን ደሮዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::

የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤ ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤ ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም / RLLP Resilient Landscapes and Livelihood Project/ በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day Old chicken ግዥ በ requicet For qotetion ( porforma ) በመለጠፍና በማደረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የዶሮዎች በዚህ ጨረታ ኣሽናፊ የሆነ ትካል /ነጋዴ የSM መፋስስ በሆነ ወረዳ እንደርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም፣1/ወያነ፣ጨለቆት መንግስቲ ሲሆኑ ጠቅላላው የእቃው መሸጫ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ መጓጓዥ ፣መጫኛና ማውረጃ ያካተተ በታሸገ ፖስታ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም /RLLP/ Resilient Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day old chickens ግዥ በ Request for quotation (RFQ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ትራክተርና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል