መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) welding Wire Ø1.2 MM በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያዎች እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሶስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት ደረጃ የጠበቀ ቀይ ኣሸዋ መግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 28/06/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 03/07/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 03/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ፤

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት የግንባታ ስራ ማሰራት ስለሚፈግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2011 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሉት የተዘረዘረዉን የአጥር ግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማሕበር Electrical Generator/200 KVA, Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless TDA logo/120 x 120 cm ማሠራትና መግዛት ይፈልጋል

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር ባዘጋጀው ስፔስፊኬሽን መሰረት የተለያዩ አላቂ የዎርክ ሾፕ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክል በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ብሄራዊ ክልልዊ ምንግስት ኤጀንሲ ማዕድንና ኢነርጂ Supply Installation Testing & Commissioning 20 k.w. Solar system for 200 House Holds አወዳድሮ ለማሠራት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች ይጋብዛል