የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ሹፌር መፈተን ስለፈለገ በራሱ መኪና የሚፈትን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ የሚፈትን ይፈልጋል፤

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ ሞዴል ዲ22 የኒሳን መኪና መለዋወጫ እቃ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከእንስሳት እና ዓሳ ሃብት ሴክተር ልማት ፕሮጀክት የእንስሳት መድሃኒት መገልገያ መሳሪያዎች /critical field equipment/ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ጎማ፣ ባትሪዎች እና ከረጢቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፤

የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣዲጉዶም- መቐለ- ውቅሮ በሚያሰራው ጥገና መንገድ ፕሮጀክት ለፕሮጀክቱ ስራ የሚያገለግል ጥራቱ ያለው ኣሸዋ በግልፅ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚገኝ ባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት LAN-25 የመኪና ስፔር በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ውስጥ የሚገኝ ባዮጋዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት የቢሮ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

የትግራይ ልማት ማሕበር በመደባይ ዛና፡ ላዕላይ ማይጨውና ታሕታይ ማይጨው ወረዳዎች የትምህርትና የጤና ተቋሞች በዘጠኝ ሎቶች በመከፋፈል ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ ኮንክረሸር ማንትል በግልፅ ጨረታ ቁጥር MGP/027/2019 በ 27/02/2019 እ.ኣ.ኣ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለጥቃቅን እና ኣነስተኛ ፅ/ቤታችን ኣገልግሎት የሚውሉ የፅሕፈት መሳሪያ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።ስለዚህ በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩ መስፈርቶች የምታሟሉ ከፅ/ቤታችን ሰነድ ጨረታ በመውሰድ እንድትወዳደሩ የጋብዛል።