በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRDIP/ ለክልል ማስተባበሪያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የቢሮ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRDIP/ ለክልል ማስተባበሪያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የቢሮ የፅዳት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የቢሮ ማሽን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈለጋል፡፡

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የቢሮ ኣገልግሎት የሚውሉ ሕትመት ለማሳተም በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈለጋል፡፡

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሚሰራዉ ኤርታአለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀከት (17-01R) የተለያዩ መጠን ያላቸው የኣርማታ ብረት ኣጥፎ ለመግጠም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በደረጃ 8 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያላቸው ለመስጠት ይፈልጋል፡፡

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የማር ማቀነባበሪያ ማሽን፣የእንስሳት ህክምና መገልገያ እቃዎች፣አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎችና የመስኖ ውሃ ፍሰት መቆጣጠሪያ መሳርያ ፓርሻል ፍሉም (Parshall flume) ፣የማንጎ ፍሬ ዘር፣ የኣይቲ እቃዎች (IT Equipments ) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ለ50 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የቨርቹዋል ኮምፒዩተር ማእከል ኣገልግሎት የሚውሉ ኮምፒዩተርና የኮምፒዩተር ተዛማጅ እቃዎች ማለት 1- ዲስክቶፕ ኮምፒዩተር ብዛት 100 ፣2 ቲንክሌንት ብዛት 2300፣ 3 ሞኒተር ብዛት 2300፣ 4 ኪቦርድ ብዛት 2300፣ 5 ማውዝ ብዛት 2300፣ 6 ስቴፕላይዘር ብዛት 100፣ 7 ዲቫየደር ብዛት 1200 እና ሌሎች ተጨማሪ የኤሌክትሮኒክስ ኣክሰሰሪዎች በሎት ደረጃ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማሕበር ከዚህ በተች የተጠቀሱት እቃዎች፤

የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት ለፅሙር ደብረብስራት ቅዱስ ገብሪኤል ኣገልግሎት የሚውል ባለ60/16 በናፍጣ የሚሰራ ወጮ እና ሌሎች ኣስፈላጊ ግብኣቶእ ገዝቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ድርጅታችን ዩናይትድ ስቲልና ሜታል ኢንዳስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሚያመርታቸው ምርቶች የተወሰነ የጥራት ጉድለት ያለባቸው ምርቶች ማለትም ላሜራዎች፣ ኤልቲዜድ፣ ኣራት ማእዝን ትቦዎችና ክብ ትቦዎች በ ደረጃ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡