የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ የኮምፒተርና ተዛማጅ እቃዎችና የፅ/ፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የመቐለ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

1 ፕሮፎርማው ከ01/08/2011ዓ/ም እስከ 08/08/2011ዓ/ም ሰዓት 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን 9፡00 ሰዓት ከሰዓት በኃላ ይክፈታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0342-408757/408501 መደወል ይቻላል፡

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo