ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ULGDP II ግልጋሎት የሚውል ሎት 1 ኮምፒተርና ተዛማጅ፣ ሎት 2 ኤሌክትሮኒክስ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ለ3ኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የትግራይ ክልል ከተማ ልማት ፣ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ ለቢሮው ግልጋሎት የሚውል ቶታል ስቴሽንና ዋኪቶኪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የወረዳ እ/መሆኒ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በደን ሴክተር በጀት ለደን ሴክተር ግልጋሎት የሚውል የመኪና ስፔር በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ድምፅ ኣልባ ጀነሬተር / Super Silent/Sound proof stand By / Desiel Engine Generator/ በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ በትግራይ ክልል ፣መቐለ ሎት 1 እና በተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች የሚገኙ የሽያጭ ማዕከሎች ሎት 2 የፅዳት ኣገልግሎት ስራ በጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ Gold Smelting Crucible TPX 400 ብዛት 5 ለመግዛት መስፈርቱ የምታሟሉ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ኢዛና ማዕድን ልማት ሓላ/የተ/የግ/ኩባኒያ /ሜሊ ወርቅ መዓድን/ 18,000 ሜትር ስኳር የሚሸፍን ጅኦ ሜምብሬን /Geo- membrane/ ለማንጠፍ ለማሰራት ልምድ ያላቸው ሞያተኞች ጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት ከኮንክሪት የተሰራ እንግዳ ማረፊያ ወንበር ቅርፁ S-Shape የሆነ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዳሉል-ሙስሊ-ባዳ መንገድ ዲዛይንና ግንባታ ስራ ፕሮጀክት ለግንባታ ስራው ኣገልግሎት የሚሰጥ ጥሩ ይዞታ ያለው 280 HP የፈረስ ጉልበት እንዲሁም ሁለት ኣክሰል የሆነ እና ከስምንት ሜ/ኩ በላይ የማምረት ዓቅም ያለው የኮንክሪት ትራክ ሚክሰር መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም

በአገር መከላከያ ሚ/ር በሰሜን ዕዝ ስር 4ኛ ሜ/ክ/ጦር መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎችና የጀኔሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል