የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ትራንስ ኢትዮጵያ ሃ/የ/የግ/ማሕበር የተለያዩ የከባድ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመኪና ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የኢትዩጰያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅህፈት ቤታችን ለ2016 ዓም ከተያያዘ በጀት ዩኒፎርም ንብረቶች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታማሉ ህጋዊ ኣቅራቢዎች እንትወዳደሩ እናሳዉቃለን

የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀለ ከተማ ሴክተር ፅህፈት ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ምርጥ ዘር አቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እህልና ብጣሪ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

የኢትዩጰያ ስታስቲክስ አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድርግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸነፉ ድርጅት ጋር ለሁለት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል

የኢትዮዽያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ያሉትን ተሸከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸውን ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁለት ዓመት ውል ለማሰር ይፈልጋል፡፡

በትግራይ ክልል ጊዝያዊ አስተዳደር ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ለኮዋሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ምሥር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ማስታወቅያ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የሚመለከታቸው ህጋውያን አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።