የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀለ ከተማ ሴክተር ፅህፈት ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኣይነት የኤሌክትሮኒከስ እቃዎች ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

1 የዘመኑ የግብር ክፈለዉ የታደሰ ስራ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የኣቅራቢነት ሰርተፊኬት የቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት የቅርብ ወር የቫት ሪፖርት ያላቸዉና ማቀረብ የሚችሉ

2 የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ 100000 ኣንድ መቶ ሺ ብባንክ የተረጋገጠ ቼክ ስፒኦ ብጥረ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ ያልተመስረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈት ቤታችን ስም ማስያዝ አለባቸዉ

3 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰኣት የማይመለስ ብር 100 በመክፈል መዉስድ ይችላል

4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉ ኣንድ ኦርጅናል እና ኪፒ ለየብቻዉ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ጨረታ የሚከፈትበት ቀን 18/3/2016 ዓም ከቀኑ 3:30 ተዘግቶ በዚህ ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ይከፈታል

6 ጨረታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰበት ቀን በፅ/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 033 ይከፈታል

7 ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅት ማህተም እና ፊርማ ማድረግ አለባቸዉ

8 ፅህፈት ቤታችን እያንዳንዱ የጨረታ ንብረት ጨረታ ከተከፈለበት በሃላ 20 ሚእታዊ የመጨመር እና መቀነስ መብት ነዉ

9 ፅህፈት ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

10 ኣድራሻችን በከተማ መቐለ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ቢሮ ቁጥር 033 ይገኘል

11 ለበለጠ ማብራርያ በኣካል መጠየቅ ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo