በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም መቀሌ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት የሚሆኑ fiber glass water tank /የውሃ ሮቶ/ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለ ሁለት እግር ተሸከርካሪዎችን ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን የቤቶች ግንባታ ማስተላለፍና ማስተዳደር በተለያዩ ሳይቶች ማለትም በሰሚት ቁ. 2 መቀሌ ፤ ቢሾፍቱ፤ በአዳማ እና በሃዋሳ ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ግብአት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የcyber security & management lab equipment በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የእንስሳት ፣ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ግዥዎች ውስጥ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ (ፖሊትዮን ትዩብ) ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ሰርገኛ ጤፍ ፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ፣ ያለቀለት የተፈጨ ሽሮ፣ዛላ በርበሬ እና ቅመማ ቅመም ፣ የተለያዩ ሸቀጣሸቀጦች ፣ የሆቴልና መስተንግዶ አገልግሎት ፣ የምግብ መገልገያ እቃዎች ፣ የምግብ ማብሰያ ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ፣ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ እና መሳሪያ እቃዎች እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2013 ዓም ለቢሮው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ ጎማዎችና የተለያዩ የትምህርት መረጃ መሳሪያ Learning material በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአደሹሁ ደላ-ሳምረ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ ማሽኖች እና ተሸከርካሪዎች ኢንተርፕራይዛችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed Price) ለመስራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት የውጭ አገር ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባለአክስዮኖች ቀደም ሲል ከተረከባቸው ውስጥ ብር 29,125.00 ዋጋ ያላቸው 1165 ተራፊ አክስዮኖችን ኢትዮጵያዊ ለሆኑ ዜጎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል