ራያ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተመለከተውን መኪና በግልጽ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት ፣ ጫማ ፣ የመፀዳጃ ወረቀት ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና) እንዲሁም ኮምፒውተርና ላፕቶፖች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ራያ ዩኒቨርሲቲ መኪና (ላንድ ክሮዘር ፣ ሃይሩፍና ፒክ አፕ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ቸይን ኦፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ዴቨሎፕመንት የ2023 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የስራ ክንውን የተፈቀደለት የኦዲት ተቋም አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት ዩኒፎርም እና ሴፍቲ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አዲ-ግራት መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ የሰራተኞች ጥቅማ ጥቅም (አልባሳት ፣ ጫማ ፣ የመፀዳጃ ወረቀት ፣ የልብስ ሳሙና ፣ የገላ ሳሙና) እንዲሁም ኮምፒውተርና ላፕቶፖች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኤልቲ ዘይድ ብረት እና ባለ 8 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቶችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡

በመቐለ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት ተይዘውና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ አልባሳት ፣ ኤልቲ ዘይድ ብረት እና ባለ 12 ቴንዲኖ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

የመቀሌ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በመቀለ ከተማ ዘፈር መንግስታዊ አገልግሎት ፅህፈት ቤት የሰዉ ሃይል ስራ ሂደት ለማዘመን አገልግሎት የሚዉል (Dijitaziation the Service delivery of HRM) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡