በመቀለ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮዽያ ቴክኖሎጂ ኢንስትትዩተ መቀለ ለ 2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የፈርኒቸር: መባዣ ማሽኖችና: የኣይቲና ኤለክትሮኒክስ (CISCO) እቃዎች አገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩንቨርስቲ

ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ ተወዳዳሪዎች እንጋብዛለን

1 በዘርፉ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ያለዉና ፍቃዱም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብÂ የሚችል

2 የ አቅራቢዎች ምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችል ወይም በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ዌብሳይት የተመዘገበ

3 Â የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢናÂ የምዝገባ ሰርትፍኬት ማቅረብ የመሚችል

4የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር መማቅረብ የሚችል

5 Â የጨረታ ማስከበሪያ(ቢድ ቦንድ)

 የፈርኒቸር እቃዎች   60000

የኣይቲና ኤለክትሮኒክስ(ICT) 50000

የፎቶ ኮፒ ማባዣ ማሽኖችና 50000 ብር በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ የሚችል

6 በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፍኬሽን መሰረት ማቅረብ የሚችል

7 ማንኛዉም ተጫራቾች የማይመለስ ብረ 100 በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ ይችላሉ

8 ማንኛዉም ተጫራቾች Â ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ በመቀለ የኒቨርሲቲ የኢትዮዽ

ያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቀለ ዋና ግቢ ቢሮ ቁጥር 219 መዉሰድ ይቻላል

9 ተጫራቾች ጋዜጣዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ኛዉ ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ ተበዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ

10 ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ22ኛዉ ቀን ጠዋት 3:30 ተዘግቶ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል በ22ኛዉ Â ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለዉ የሰራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል

11 በጨረታዉ አሸንፎ በወቀቱ ዉል ለማይስር የጨረታ አሸናፊ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ቢድ ቦንድ አይመለሰለትም

12 ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራሪያ 0344412801 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo