በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ/ጽ/ቤት በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ለ ሰሜን ምዕራብ ዞን ቀይ መስቀል ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት የተለያዩ ጥሬ እቃዎች (Raw material) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያዩ የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል

የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት ቤቶች ቤት ሙከራ /ላባላቶሪ/አገልግሎት የሚዉሉ የላቫላቶሪ እቃዎች፣ የባዮሎጂ፣ የኬሚስትሪና ፊዝክስ ኬሚካሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ ከነ ከለማዳሪያዉ በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በስሩ የደቡብ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል አዋሽ ካምፕ ፊት ሊፈት በሚያስገነባዉ የመካለኪያ ሪፌራል ሆስፒታል “ Supply plant treat Sector local grass “ ስራ የእጅ ዋጋ ከዕቃዉ አቅርቦት ጋር እና ከመገልገያ መሳርያ ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉሉ ብዛታቸዉ 87724 የሆኑ 70 /ሰባ ኣይነት/ supplementary Reading material/booklets በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት የ ለኳስ ሜዳ የሚያገለግል ለም አፈር እና ሳር “ Supply plant treat Sector local grass “ ስራዎች ለማሰራት

የትግራይ ልማት ማህበር በመቀሌ ከተማ ቀላሚኖ ልዩ ደረጃ ትምህርት ቤት ኣንድ ባለሁለት ፎቅ የመማሪያ ህንፃ እንዲሁም ኣንድ ባለሁለት ፎቅ የተማሪዎች ዶርሚቶሪ ለማስራት ይፈልጋል