መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃ. የተ.የግል ኩባንያ የተለያዩ የዕቃ ማሸጊያ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ በቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ብኣክብሮት ይጋብዛለል::

መስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኋ/የተ/የግ/ማህበር

1 ተጫራቾች ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና የ2008 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸዉ

2 ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡ እንጨት መስፍን ዋና መቤት ግቢ ዉስጥ መቐለ በአካል መጥተዉ መመልከት ይችላሉ

3 ተጫራቾች የማይመለስ አንድ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፎቶኮፒ በማያያዝ የጨረታ ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታውቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 24/05/2016 እ.ኤ.አ ከሰአት በሆላ ከቀኑ 8:00 ሰአት መስራያ ቤት ለዙ ተብሎ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል

4 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺብር) ሲፒኦ CPO በስም በታሸገ ፖስታ ከጨረታ ጋር ማስገባት አለባቸው::በፖስታ ያልታሸገ ሲፒኦ( CPO) ተቀባይነት የለዉም

5 ጨረታዉ 24/05/2016 እ.ኤ.አ ከሳት ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛዉ ቀን 8:30 ተጫራቶችÂ ወይም ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በ መቐለ መስፍን ዋና መ/ ቤትÂ በሚገኝÂ የስብስባ አዳራሽ የሚከፈት ሲሆን ሰነዳቸዉ የተሞላ ባይገኙም ጨረታ ሰነዱ ይከፈታል

6 ተጫራቾቸ የሚያስ ገቡት ዋጋ ቫት ( VAT) ጨምሮ መሆኑና መጠቀስ አለበት :ይህ ካልሆነÂ ያስገቡት ዋጋ ቫት (VAT) እንደሚያካትት ተቆጥሮ ይወሰዳልÂ

7 ተጫራቶች የሚያስገቡት ዋጋ የትራንስፖርት : የመጫኛና ማውረጃ ያካተተ መሆን አለበት :: አሸናፊ ተጫራቾች እነጨት ማንሳት ዉል ለ6 ወራት ማሰር አለባቸዉ ይህ ካልሆነ ግን ለጨረታ ማስከበርያ ይስያዙት ብር ለድርጅቱ ገቢ ሁኖ ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ይወስዳ

8 ተጫራቶች በሌላ ተጫራቶች ዋጋ ተመስርተዉ ዋጋ ማስገባት አይፈቀድም::

9 ተጫራቶች ይህን ጨረታ ካሸነፉ ለሌላ ሰዎስተኛ ወገን አሳልፎ መስጠት እይቻልም ::

10 ኩባንያዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo