ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2009 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ለመማር ማስተማር የሚገለግሉ የተለያዩ ዕቃዎች አገልሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ ለድርጅቱ አመት 2009 ዓ/ም የሚሆን የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የሳኒተሪ : ስቴሽነሪ እና ፕሪንተር ቀለሞች በጨረታ አወደዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድርጅታችን ማይጨዉ ፓርቲክል ቦርድ ፋብሪካ ለድርጅቱ አመት 2016/2017 ዓም/ፈ የሚሆን የተለያዩ ንብረቶች ማለትም የሳኒተሪ : ስቴሽነሪ እና ፕሪንተር ቀለሞች በጨረታ አወደዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ትግራይ ዉሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል

በመቐለ የኒቨርሲቲ ዓይደር ስፔሻላይዝድ ኮምፕሬሃንሲቭ ሆስፒታል ለ2009 ዓም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የምግብ ግብኣቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ልማት ማህበር ልትምህርት ቤቶች ቤተ ሙከራ ላብራቶሪ አገልግሎት የሚዉሉ የላብራቶሪ እቃዎች የባዮሊጂ የኬሚስትሪና የፊዝክስ ኬሚካሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን ፀረ -አረም ኬሚካልበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምግብ ግብኣቶች እና እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ/ማህበር መቐለ ፋብሪካ ግቢዉና ከግቢዉ ዉጪ ያሉ ቦታዎች ማስዋብ ስለፈለገ በግሪነሪ ማስዋብ ስራዎች ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማካሄድ ማስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃላን

የትግራይ ልማት ማህበር በሓዉዜን ወረዳ ኣንድ ሁለተኛ ደረጃ ት ቤት በታሕታይ ቆራሮና ኣስገደ ፅምብላ ወረዳዎች ሁለት ኣንደኛ ደረጃ ትቤቶችና የተማሪዎች ኮንክሪት ወንበሮች ማስራት ይፈልጋል