የትግራይ ልማት ማህበር ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉሉ ብዛታቸዉ 87724 የሆኑ 70 /ሰባ ኣይነት/ supplementary Reading material/booklets በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

የትግራይ ልምዓት ማሕበር

በዚህ መሰረት፡-

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቀረብ የሚችሉ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin Number/ ሰርተፊኬትና የመጨረሻ ወር የቫት ዲክላሬሽን የሚቀርቡ

3. ኣግባብነት ያለዉ የአቅራቢነት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣

4. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣

5 በቂ የሆነ የሕትመት መሳሪዎች ያሉዋቸዉ

6 ተጫራቾች አሸነፊ ሁነዉ ሲገኙ ዉሉ ከታሰረበት ጀምሮ በ30 ተካታታይ ቀናት ሕትመቶች ማቅረብ የሚችሉ

7. ተጫራች 30,000.00 ብር የጨረታ ማስከበርያ በሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

8. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ፌርማ ና የድርጅቱ ማሕተም በመሳረፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

9. የጨረታው ሰነድ በሪፖርት ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) ከፍሎ በትግራይ ልማት ማህበር ዋና ፅ/ቤት ከቢሮ ቁጥር 410 መዉሰድ ይችላሉ

10 ይህ ጨረታ በማስታወቂያ በወጣ በ16ኛዉ በ8:30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9:00 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በተጠቀሰዉ ቀንና ቦታ ይከፈታል

11 አሸናፊዎች ያሸነፉትን የሕትመት ዉጤቶች መቐለ በሚገኘዉ የትገራይ ልማት ማህበር ዋና Â Â ፅ/ቤት ማደረስ ይጠበቅ

12. የጨረታመክፈቻዉ ቀን የበአል ቀን ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በመሚቀጥለዉ የስራ ቀን ይከፈታል

13. አሰሪዉ ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታውን ኣይገደድም

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0344406944 መጠየቅ ይቻላል

የትግራይ ልማት ማህበር

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo