መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ላይ የሚዉል ዳብል ጋቢና መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል

ኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋልኣክሱም ዉሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት የሚዉል ስሚንቶ ወደ ተለያዩ ጣቢያዎች ለማጋጋዝ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት በጨረታ አወዳድሮ ማጋጋዘ ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የፅዳት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

ማእኸል ምርምር ሕርሻ አላማጣ ንማእኸሉ ግልጋሎት ዝዉዕሉ ንብረታት ብግልፂ ጨረታ ኣወዳዲሩ ክዕድግ ይደሊ ዓይነት ንብረት ብዝርዝር እንትገልፅ

የመቀሌ ነዳጅ ዴፖ በግቢዉ ከሥራ ተራፊ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች መሣሪያዎች ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልጉ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን ማንዋል /User Manual/ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

የመቐሌ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2009 ዓ/ም የሚገለግል የተለያዩ እቃዎች ሰለሚፈልግ በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪዉን ያቀርባል

የትግራይ ክልል የገጠር መሬት ልማት የኣካባቢ ጥበቃ አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጄንሰ ለ2009 በጀት ዓመት ለክልሉ ለኤጄንሲ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል