በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት የሚዉል ስሚንቶ ወደ ተለያዩ ጣቢያዎች ለማጋጋዝ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት በጨረታ አወዳድሮ ማጋጋዘ ይፈልጋል

በትግራይ ክልል የማኣድና ኢነርጂ የባዩ ጋዝ ኣስተባባሪ ዩኒት

ዎች ለማጋጋዝ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት በጨረታ አወዳድሮ ማጋጋዘ ይፈልጋል

ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

1 የ2008 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ የታደሰ : ቲን እና የታደሰ የኣቅራቢነት ፈቃድ የሚያቀርብÂ

2 ቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ የአቅራቢነት የነሓሴ ወር ቫት ዲክላሬሽን ያደረጉበት ማቅረብ የሚችሉ

3 የጨረታ ማስከበሪያ 5000 ብር ስፒኦ ማስያዝ ይቻላል::

4 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 20 ከፍለዉ የጨረታ ሰነድ ከቢሮ ቁጥር 215 መዉሰድ ይችላሉ::

5 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሰም የታሸገ ኢንቨሎፕ በትግራይ ልማት ማሀበር ህንፃ 215 ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይእችላሉ::

7 ተጫራቾች ያሸነፉትን ንብረት በስንት ቀን ዉስጥ ማስገባት እንደሚችሉ መግለፅ አለባቸዉ::

8 ጨረታዉ የሚወጣበት ቀን 12/1/ 2009 ዓ/ም

9 ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን 30 /01/2009 ዓ/ም ሰዓት 4:00 ይሆናል::

10 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን 30 /01/ 2009 ዓ/ም ሰዓት 4:30 ይሆናል::

11 ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ሰዓት ተጫራቾች ራሳችዉን ወይም ህጋዊ ወኪቻቸዉ ቢገኙ ይመረጣል ባይገኙ ግን ጨረታዉ ከመከፈቱ ኣይተጓጎልም

ለተጨማሪ ማብራርያ የትግራ ልማት ማህበር ህንፃ ዉስጥ ሆኖ ባዩ ጋዝ ፕሮገራም ማስተባበሪያ ዪኒት ቢሮ ቁጥር 215 በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 0344401209 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል::

ስፖንሰሮች

ሃሳቦች የሚሰራጩባቸው መንገዶች.
Milkta Logo